ዞባዊ ዜና

በአማራ ክልል የፋኖ ወታደራዊ እንቅስቃሴ መጠናከሩ ተገለጸ፤ በትግራይና በኢትዮጵያ–ኤርትራ ግንኙነት ያለው ውጥረትም ቀጥሏል

በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂ ኃይሎችና በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መካከል የሚካሄደው ውጊያ መጠናከሩ ተገለጸ። በተለይም በምሥራቅ አማራና በደቡብ ወሎ አካባቢዎች የተመዘገቡ አዳዲስ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች፣ በኢትዮጵያ ያለው የደህንነት ሁኔታ አሁንም አሳሳቢ መሆኑን…